በምርጫ ስልጣን የተቆጣጠረው የፕሬዝዳንት ተሸከዲ መንግስት በበኩሉ የኮንጎ ወንዝ ጥምረት በሚል የትጥቅ ትግል እያደረገ ያለውን ቡድን ሶስት መሪዎች ያሉበትን ለጠቆመ አምስት ሚሊዮን ዶላር ካሳ ...
ብሪታንያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በመምራ የሚታወቁት ዊንስተን ቸርችል ይጠቀሙበት የነበረው እና ከወርቅ የተሰራው የመጸዳጃ ቤት አቃ በሌቦች ተሰርቋል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት የተሰረቀው ...
1 ሺህ 109ኛ ቀኑን ያስቆጠረውን የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ለማስቆም ጥረቶች ቢደረጉም አሁንም ተባብሶ ቀጥሏል ሩሲያ ባሳለፍነው አርብ ከባድ የተባለውን የሚሳዔል እና የድሮን ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ...
አነስተኛ የዘር ፍሬ ያላቸው ወንዶች በህይወት እና በጤና ከመኖራቸው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው ተገልጿል ከሰሞኑ መቀመጫውን ዴንማርክ የደረገ አንድ የጥናት ተቋም የወንዶች የዘር ፍሬ ጤና እና ...
እኝህ ፖለቲከኛ ስልጣን በያዙ በአንድ ወር ውስጥ ክትባቶች እና ኦቲዝም ያላቸው ዝምድና ካለ ወይም ክትባቶች ለኦቲዝም መነሻ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ አዲስ ጥናት እንዲደረግ ስለማቀዳቸው ...
ዝነኛው የሀይል ሰጪ መጠጥ ከሆኑ መካከል ኮካኮላ እና ፔፕሲኮ ዋነኛ የበካይ ፕላስቲክ አምራች ኩባንያዎች ናቸው፡፡ ኮካኮላ ኩባንያ ብቻ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ፕላስቲክ ያመርታል የተባለ ሲሆን ኩባንያዎቹ በተወሰነ መንገድ ያገለገሉ ምርቶቻቸውን ዳግም ጥቅም ላይ ለማዋል የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ ...
የአውሮፓ መሪዎች የአረብ ሀገራት ጋዛን መልሶ ለመገንባት ያስችላል በሚል ላጸደቁት እቅድ ድጋፋቸውን ሰጡ። ግብፅ ያቀረበችውና 53 ቢሊየን ዶላር የሚያስፈልገው የጋዛ መልሶ ግንባታ እቅድ በአረብ ሀገራት መሪዎች ባሳለፍነው ሳምንት መጽደቁ ይታወሳል። ...
የአለም እግር ኳስ ማህበር ፊፋ በ2030 የአለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፉ ሀገራትን ቁጥር ወደ 64 ለማሳደግ እያጤነ እንደሚገኝ ተሰምቷል፡፡ ባሳለፍነው ረብዕ በጀመረው የእግር ኳስ ማህበሩ ምክር ቤት ...
አቶ ብርሀኑ አክለውም “ክልሉ አሁን ከሚገኘበት የሰላም መደፍረስ ሁኔታ አንጻር ህጉ በቶሎ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይደርጋል ተብሎ ባይጠበቅም፤ ቢያንስ ከቀደመው የተሻለ የዳኞችን የስራ ነጻነት ማጎልበት ...
ፖላንድ ሁሉም ወንድ ዜጎቿ በወታደራዊ ስልጠና ውስጥ እንዲያልፉ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ለፓርላማው አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ተስክ ረቂቅ ህጉን ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት በሀገሪቱ ከፍተኛ ...
የሩሲያ ኃይሎች በመልሶ ማጥቃት ዘመቻ የዩክሬን ኃይሎችን ወደ ሁለት ቡድን መክፈላቸውን ተከትሎ በኩርስክ ግዛት ያለው የዩክሬን ሁኔታ ባለፉት ሶስት ቀናት በፍጥነት እየተባባሰ መምጣቱን ዘገባው ...
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በኋይትሀውስ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ከተጋጩ ወዲህ በሀገር ውስጥ ያላቸው ተቀባይነት በ10 በመቶ ማደጉን ሮይተርስ የህዝብ አስተያየት ...