የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የኒዩክሌር ድርድር ለመጀመር ለኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ በይፋ ደብዳቤ መላካቸውን ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ከፎክስ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቴህራን ዳግም ወደ ንግግር ትመለሳለች ብለው እንደሚጠብቁ ገልጸዋል። ...
ብራድ ሲግመን የተባለው የ67 አመት አዛውንት በፈረንጆቹ 2001 ዴቪድ እና ግላዲ ላርክ የተባሉ የፍቅረኛው ቤተሰቦች መኖሪያ ቤት በማቅናት በአሰቃቂ ድብደባ ህይወታቸው እንዲያልፍ በማድረግ በቁጥጥር ...
በጥቁር ባህር ላይ የተሰማሩ የጦር መርከቦችን ባሳተፈው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሩሲያ 58 ሚሳዔሎችን እና 194 ድሮኖችን ተጠቅማ ጥቃቱን ሰንዘራለች። ሩሲያ በዩክሬን በፈጸመችው መጠነ ሰፊ ጥቃት ቢያንስ ...
የሻንጋይ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሰው ሃይል ስራ አስኪያጅ በደርዘን በሚቆጠሩ የውሸት ሰራተኞች ስም በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ሲያጭበረብር እንደነበር ተደርሶበታል፡፡ ግለሰቡ በኩባንያው ውስጥ የሌሉ ሰራተኞችን በደመወዝ መክፈያ ሰነድ ውስጥ በማስገባት እና ደሞዛቸውን በመሰብሰብ ድርጅቱን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ...
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር የአህጉሩን ክለቦች የ2024 የፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት ሪፖርት ይፋ ሲያደርግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከስታዲየም መግቢያ ትኬት 1 ቢሊየን ዩሮ የሚጠጋ (830 ...
እስራኤል በእስልምና እምነት ቅዱስ በሆነው የረመዳን ወር አርብ ቀናት ጥቂት እድሜያቸው ከ50 አመት በላይ የሆኑ ሙስሊሞችና ልጆቻቸው በወረራ ከያዘችው ዌስትባንስ ወደ አል-አቅሳ መስጂድ ግቢ እንዲገቡ ...
የ"አሪያን 6" ሮኬት ስኬታማ ተልዕኮ ሩሲያ ከዩክሬኑ ጦርነት መጀመር በኋላ ግዙፍ "ሶዩዝ" ሮኬቷን ማንቀሳቀሷን ተከትሎ አውሮፓውያን በነጻነት ትልልቅ ሳተላይቶችን በምድር ምህዋር ላይ ማስገባት ...
ዶናልድ ትራምፕ ከአስተዳደራቸው ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ መስክ ምክረ ሀሳቦችን መሰጠት እንጂ ብቻውን ውሳኔ መወሰን አይችልም ሲሉ መናገራቸው ተደምጧል በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ...
በዓመቱ በእስራኤል ከተወለዱ 181 ሺህ ህጻና መካከልም 1 ሺህ 740 ህጻናት መሃመድ የሚል ስም የወጣላቸው ሲሆን፤ ዮሴፍ የሚለው ስም ለ1 ሺህ 201 ልጆች አንዲሁም አዳም የሚለው ስም ደግሞ ለ1 ...
ፕሬዝዳንቱ የአውሮፓ ህብረት ትናንት በብራሰልስ አስቸኳይ ስብሰባ ሲያደርግ በሰጡት መግለጫ በሪያድ ቆይታቸው ከሳኡዲው ልኡል አልጋወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር እንደሚወያዩ ገልጸዋል። "ከዚያ በኋላ ...
የአለም አቀፍ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ ለክለቦች የአለም ዋንጫ ውድድር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላ ሽልማት ማዘጋጀቱን ይፋ አደረገ፡፡ የአውሮፓ ክለቦች ማህበር ማንችስተር ሲቲ እና ቼልሲን ጨምሮ የአውሮፓ ...
ከ530 ሺህ በላይ የኩባ፣ ሃይቲ፣ ኒካራጋዋ እና ቬንዙዌላ ስደተኞችም በተመሳሳይ በፍጥነት ከአሜሪካ እንዲወጡ ይደረጋል ተብሏል የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 240 ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያንን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results