News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
በቀይ ባሕር ላይ በሚመላለሱ የንግድ መርከቦች ላይ በየመን አማጺያን የሚሰነዘረውን ጥቃት ለመከላከል በሚል፣ አንድ የጀርመን የባሕር ላይ የጦር መርከብ ትናንት ወደ አካባቢው መቅዘፍ ጀምሯል። የአውሮፓ ኅብረት ተልዕኮ አካል መሆኑ ተነግሯል ...
ቡናቸውን በቀጥታ ለዓለም አቀፍ ገበያ ያቀረቡ የሲዳማ አርሶ አደሮች የቡና ምርታቸውን በከፍተኛ ዋጋ መሸጣቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ። በዓለም አቀፍ ደረጃ የልዩ ጣዕም ቡና ባለቤቶችን በየዓመቱ እያወዳደረ የሚሸልመው ካፕ ኦፍ ኤክሰሌንሲ (COE ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
በተለምዶ አጠራሩ "አሜሪካን ግቢ" እየተባለ በሚታወቀው የአዲስ አበባ ሠፈር የሚገኘው እና የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴ መኖሪያ ኾኖ ያገለገለው ቤት፣ የጥንት ይዞታውንና ቅርጹን በጠበቀ አኳኋን ጥገና ተደርጎለት ተመረቀ። የዳግማዊ ንጉሠ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ...
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተዳከመው የአማራ ክልል ቱሪዝም፣ በክልሉ ውስጥ በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ክፉኛ እየተጎዳ እንደሚገኝ፣ የክልሉ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር አየለ አናውጤ ...
ከስድስት ዓመት በፊት በዛሬው ቀን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ነው ቃለ መሐላ የፈጸሙት ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ 400 ከሚኾኑ አገር አቀፍ እና ክልላዊ ፓርቲዎች አመራሮች ጋራ ትላንት በዋዜማው ሲወያዩ፣ የ13 ፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት በውይይቱ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም ...